ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ ላይ ምጥን መረጃዎች –

በእዚህ ምጥን መረጃዎች ውስጥ – – የጦርነቱ ሁኔታ፣- የባዕዳን እንቅስቃሴ እና – ያልተሰሙ አዳዲስ  መልካም ዜናዎች ያገኛሉ።=============ጉዳያችን ምጥን ============ጦርነቱ – የኢትዮጵያ ኃይሎች በሁሉም ግንባሮች የሽብርተኛውን ህወሓት ጀሌ ከሰሜን ወሎ እስከ ሰሜን ጎንደር የበላይነታቸውን አሳይተዋል።ህወሓት ለቆ በሚሄድባቸው ቦታዎች ላይ የዘር ማጥፋት መፈፀሙ በዓለም አቀፍ ደረጃ እየተጋለጠ ነው።እስካሁን ባለፉት ሦስት ወሮች ውስጥ ብቻ ህወሓት የዘር ማጥፋት የፈፀመባቸው ቦታዎች አጋምሳ ወሎ ጋሊኮማ አፋር በትግራይ በሚኖሩ የኤርትራ ስደተኞች እና ባሳለፍነው ሳምንት ደግሞ በጭና ደባርቅ ወረዳ የሚጠቀሱ ናቸው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply