ወቅታዊ የኢትዮጵያ ሁኔታ

👉ብቸኛው የጦርነቱ ማሳረጊያ ምንድን ነው? 👉መንግስት ለትግራይ ህዝብ ከህወሃት የመውጫ ስልት (Exist Strategy) ያዘጋጅ። 👉መንግስት እና ህዝብ በጋራ በጥንቃቄ ሊይዙት የሚገባው ጉዳይ።=====================ጉዳያችን ልዩ /Gudayachn Special=====================”አልገባችሁም!” ቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ ሻምበል ፍቅረስላሴ ”እኛና አብዮቱ” በተሰኘው መፅሐፋቸው ውስጥ የደርግ አባላት ወደ ቤተ መንግስት ሄደው ቀዳማዊ አጼ ኃይለስላሴ ዘንድ ቀርበው ከንጉሱ የገጠማቸውን አስገራሚ ምላሽ በመጽሃፋቸው እንዲህ ሲሉ አስፍረዋል።”የፖለቲካ እሥረኞች በሙሉ እንዲፊቱ የሚለው ጥያቄ

Source: Link to the Post

Leave a Reply