“ወቅታዊ የፖለቲካ ችግሮቻችን ቅቡልነት ያለው የሀገረ መንግሥት ምስረታ ሥራችን ካለመጠናቀቁ የመነጩ ናቸው” ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር)

ባሕር ዳር፡ የካቲት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት እና የአማራ ክልል ምክር አባላት በየደረጃው ከሕዝብ ጋር በነበራቸው ውይይት የያዟቸውን የሕዝብ ጥያቄዎች ለክልሉ ከፍተኛ የመንግሥት አስፈጻሚ አካላት አቅርበዋል፡፡ የአማራ ክልል ርዕሰ መሥተዳድር ይልቃል ከፋለ (ዶ.ር) የምክር ቤት አባላቱ ከመረጣቸው ሕዝብ ጋር ያደረጓቸውን ውይይቶች አበረታች ብለውታል፡፡ የክልሉ ሕዝብ በየደረጃው ያነሳቸውን ጥያቄዎች በጥንቃቄ እና የሀገረ መንግሥት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply