ወባን የማጥፋት ዘመቻ፡፡

ባሕር ዳር: ሰኔ 09/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በ1960ዎቹ የኢትዮጵያ 75 በመቶ የሚኾነው አካባቢ ለወባ በሽታ ስርጭት አመቺ እንደነበር ልዩ ልዩ መዛግብት ይጠቁማሉ፡፡ የሀገሪቱ 60 በመቶ የሚኾነው ሕዝብም ለበሽታው ተጋልጦ እንደነበር ተዘግቧል፡፡ በኢትዮጵያ በዋነኛነት የወባ በሽታ የሚተላለፍበት ወቅት በክረምት ቢኾንም በ1960ዎቹ ግን በወቅት የተገደበ አልነበረም፡፡ ቀዳማዊ አጼ ኃይለሥላሴም በሽታውን አስቀድሞ መከላከል ካልተቻለ ከግብርናው ሥራ ጋር በተያያዘ በኢኮኖሚው ላይ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply