ወታደራዊ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የመቄት ወረዳ እና የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና የመንግስት ሰራተኞች ወደ ግንባር እየተጓዙ መሆኑ ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳ…

ወታደራዊ ስልጠናቸውን ያጠናቀቁ የመቄት ወረዳ እና የፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ወጣቶችና የመንግስት ሰራተኞች ወደ ግንባር እየተጓዙ መሆኑ ተገለጸ። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ ህዳር 14 ቀን 2014 ዓ.ም አዲስ አበባ ሸዋ በሰሜን ወሎ ዞን መቄት ወረዳና ፍላቂት ገረገራ ከተማ አስተዳደር ውስጥ የሚገኙ በርካታ ወጣቶችና የመንግስት ሰራተኞች ወታደራዊ ስልጠናቸውን ማጠናቀቃቸውን ተከትሎ ወደ ግንባር እየተመሙ መሆኑ ተገልጧል። ኢትዮጵያዊነት የሚፈተንበት ወቅት አሁን በመሆኑ መላዊ የኢትዮጵያ ህዝብ አሸባሪው የትግራይ ወራሪን ሃይል ለመደምሰስ ወደ ግንባር ሊዘምት ይገባል ሲሉ ዘማቾች ስለመናገራቸው የዘገበውመቄት ኮሚዩኒኬሽን ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply