ወታደራዊ ስልጠናው  ቀጥሏል፡፡ (አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013ዓ.ም)  ለውጡን ተከትሎ በአስመራ በለማ መገርሳ ተደራዳሪነት  የኦቦ ዳውድ ኢብሳ ሰራዊት ትጥቅ ፈታ ተብሎ  ወደ ኢትዮጵያ ገባ፡፡…

ወታደራዊ ስልጠናው ቀጥሏል፡፡ (አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013ዓ.ም) ለውጡን ተከትሎ በአስመራ በለማ መገርሳ ተደራዳሪነት የኦቦ ዳውድ ኢብሳ ሰራዊት ትጥቅ ፈታ ተብሎ ወደ ኢትዮጵያ ገባ፡፡…

ወታደራዊ ስልጠናው ቀጥሏል፡፡ (አሻራ ታህሳስ 26፣ 2013ዓ.ም) ለውጡን ተከትሎ በአስመራ በለማ መገርሳ ተደራዳሪነት የኦቦ ዳውድ ኢብሳ ሰራዊት ትጥቅ ፈታ ተብሎ ወደ ኢትዮጵያ ገባ፡፡ ተጠያቂነት እና ግልፅ ፍኖተ ካርታ ያልነበረው የለውጡ ጅማሬ መንጋ የመንግስት ሚዲያዎች ኦነግ ትጥቅ ፈቶ ገባ ብለው ዘገቡ፡፡ ከዘገቡ ከሶስት ወር በኃላ የኦነግ ጦር በህወሓት ተባርኮ ወለጋን ነፃ አወጣ፡፡ ኦቦ ዳውድ ኢብሳም ማን ነው አስፈቺ? ማነው ተፈቺ ? ሲሉ በዋልታ ቴሌቬዥን በእብሪት ተናገሩ፡፡ ጠቅላይ ሚኒስቴር አብይ አህመድም የዳውድ ኢብሳን ንግግር የአፍ ዳጥ ብለው ለመሙላት ሞከሩ፡፡ የአፍ ዳጥ ያሉት ንግግር ግን ወለጋን ለመርገጥ እንደማይደፍሩ ተናገሩ፡፡ ወለጋ ላይ ብገደል የጅማው አኩርፎ ኦሮሞ ከሚከፋፈል እኔ ወለጋን ባልረግጥ ይሻላል የሚል አው…ድ ያለው ንግግር አድርገው ነበር፡፡ ወለጋ በአስቸኳይ አዋጅ ውስጥ ቢቆይም ፣ ኦነግ ከመንግስት መዋቅር ስር ሆኖ ሊሽመደመድ አልቻለም፡፡ አብይ አህመድ ከኬኒያ ጋር ሲገናኝ በአደባባይ ኦነግ እና አልሸባብ የምስራቅ አፍሪካ ጠንቅ ነው፡፡ በጋራ እናጥፋው ሲሉ ለኬኒያ አቻቸው ለሁሩ ኬኒያታ ተናግረው ነበር፡፡ አራጋቢ የመንግስት ሚዲያዎችም ኦነግን ለማጥፋት የደቢዶሎ እና የወለጋ ነዋሪዎች ዱላ ይዘው ተሰለፉ እያሉ ነበር፡፡ በዚሁ ሁሉ መሃል ግን ኦነግ ድል ባለ ስነስራዓት ከሰሞኑ ሰራዊቱን ያስመረቀ ሲሆን፣ የኦሮሞ ብልፅግናም በራሱ ሰራዊት እየገነባ ነው፡፡ አሁን ጥያቄው ኦነግ እና የኦሮሞ ብልፅግና በጥምር ኢትዮጵያን ይወጉ ወይስ እርስ በእርሳቸው ይዋጉ የሚለው ነው፡፡ ጠቅላይ ሚኒስቴሩን የከበቡት እነ አባዱላ እና ሌንጮ ሌታ ግን ኦነግ በኢትዮጵያ ሽብር ፈጥሮ፣ሽብሩም በምስራቅ አፍሪካ እንዲስፋፋ አድርገው በብልፅግና ሰበብ ለፀረ ሽብር ከሀብታም ሀገራት ገንዘብ መለመንን ምርጫ ሳያደርጉ አይቀርም፡፡ በሌላ በኩል ወደ ደቡብ እና ቢሻንጉል፣ ወደ ሀረር እና ሶማሌ የኦሮሞ ብልፅግና በኦነግ የደንብ ልብስ የመስፋፋት ፍላጎት አለው፡፡ የኦሮሞ ፖለቲከኞች በባህሪያቸው ከመንግስትነት ባህሪ ይልቅ የአመፅ እና ግጭት የመፍጠር ልማድ አላቸው፡፡ ይህ አመላቸው ልዮ ወደ ማደራጀት ፣ራሳቸው ሀገር እየመሩ ምኒሊክ ከ150 በፊት ከሞተበት ተነስቶ ወረረን፡፡ ጡታችን ቆረጠን እያሉ ዛሬ ላይ ንፅሃንን ጡት ይቆርጣሉ፡፡ የሀጫሉን ሞት ተከትሎ የተከሰተው አለመረጋጋት እንኳን ንፁሃን ሲሞቱ መንግስት የለም ተብሎ በሰባዊ መብት ኮሚሽን ሪፓርት የተገለፀው ከዚህ ባህሪያቸው በሚመነጭ ልማድ ምክንያት ነው፡፡ ይህ ባህሪያቸው በዚህ ሁለት ሳምንት መከላከያን፣ ሪፐፕሊካን ካርድን ከመውረራቸው ባለፈ ኦነግን ትጥቅ አቀብለው ማሰልጠናቸው ቀጣይ ለሀገራችን ፈተና መሆኑ አያጠራጥርም፡፡ ኦነግ ደግሞ የማሸነፍ ተስፋ የሌለው እና ንፁሃንን በመግደል ለ60 ዓመት የዘለቀ ብኩን ድርጅት ነው፡፡

Source: Link to the Post

Leave a Reply