ወንጪ በምርጥነት ተመረጠች

https://gdb.voanews.com/748ca83e-5176-44e8-bc6a-48cf474d7183_tv_w800_h450.jpg

ወንጪ በተባበሩት መንግሥታት የዓለም የቱሪዝም ድርጅት ከተመረጡ አንዱ የቱሪዝም መንደሮች አንዱ መሆኑ የጎብኚዎችን ፍሰት እንደሚያበረታታ የኦሮምያ ቱሪዝም ኮምሽን አስታውቋል።

የኢትዮጵያ ቱሪዝም ሚኒስቴር ሚኒስትር ደ’ኤታ ሰላማዊት ዳዊትና የክልሉ ቱሪዝም ኮምሽነር ሌሊሴ ዱጋ ባለፈው ሳምንት ውስጥ ስፓኝ ዋና ከተማ ማድሪድ ውስጥ በተካሄደው የዓለም ቱሪዝም ድርጅት ስብሰባ ላይ ተገኝተው ሽልማትና የምሥክር ወረቀት መቀበላቸው ታውቋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply