ወይንሸት አየነው (ግዮን የባህል አልባሳት ) ተሸለመች! መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) ወይንሸት አየነው (ግዮን የባህል አልባሳት) ተሸለመች። በባህርዳር ከተማ ከጊዜ ወደ…

ወይንሸት አየነው (ግዮን የባህል አልባሳት ) ተሸለመች! መስከረም 10 ቀን 2015 ዓ.ም (አሻራ ሚዲያ) ወይንሸት አየነው (ግዮን የባህል አልባሳት) ተሸለመች። በባህርዳር ከተማ ከጊዜ ወደ ጊዜ እያደገ የመጣው ውብ የሆኑ የባህል ልብሶች ዲዛይኖች ብዙ ተጠቃሚ እያገኘ መሆኑ ተገለፀ ! የሀገራችንን ባህልና ትውፊት ለማወቅ ከማገዙም በላይ የቆየውን ባህላችን እንዳይበረዘ ብሎም ዘርፉን ለቱሪዝም የገቢ ምንጭ ከማድረግ አኳያ ድርሻው የጎላ ነው፡፡ ጊዮን (ማራኪ) የባህል አልባሳት በ22/12/2014 በተደረገው ታሪካዊ የጪስ አባይ ጉዞ ላይ ለ አርቲስቶች የሚሆን የአካባቢውን ባህል የሚያስተዋውቅ የባህል አልባሳት በማቅረብ እና ባህሉን ለማበረታታት ከማንም ባላይ ያሳየችበት መንገድ የብዙዎችን ትኩረት የሳበ ነበር። የአማራን ማህበረሰብ የባህል አልባሳት ለሌሎች በማስተዋወቅ እና በትውልድ ቅብብሎሽ እንዲኖረው በማድረግ አስተዋጽኦ ስላደረገች ተቀማጭነቱን በአሜሪካን አገር በዳለስ ቴክሳስ ያደረገው የአድዋ የባህል እና የታሪክ ህብረት ለትርፍ ያልተቋቋ ድርጅት ሽልማት ተበርክቶላታል። በባህል አልባሳት ስራ ላይ ለተሰማራችው Maraki Yemriyam Lij (ወይንሸት አየነው)ባህሏን የምትወድ ጎበዝ ልጅ መሆኗን ብዙ ሰው ይመሠክርላታል። 👉 ይምጡ ይጎብኟት:- አድራሻ ፦ ባ/ዳር /ቀበሌ 4/ዋርካው ህንፃ /ሁለተኛ ፎቅ /ህንፃ ቁጥር 202 ያገኙናል ! በስልክ ቁጥር 0936322769 ቢደውሉ ማግኘት እንደምትችሉ እገልፃለን !!! #ግዮን_የባህል_አልባሳት_መሸጫ ! ለፈጣንና አዳዲስ መረጃዎች አሻራ ሚዲያ የአይበገሬዎቹ ልሳን:- Youtube:- https://www.youtube.com/channel/UCPmgFzP2ZPmdGjHxXjigJaw Facebook:- https://www.facebook.com/asharamedia24 ቴሌግራም:- https://t.me/asharamedia24

Source: Link to the Post

Leave a Reply