ወይዘሮ ሌሊሴ ደሳለኝ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ሆነው ተሾሙ።

ባሕር ዳር: መጋቢት 26/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የሕዝብ ተወካዮች ምክር ቤት 13ኛው መደበኛ ጉባኤውን እያካሄደ ነው። ምክር ቤቱ ስልጣናቸውን በፈቃዳቸው የለቀቁ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንትና ምክትል ፕሬዝዳንቶችን በአዲስ ተሿሚዎች ተክቷል። በዚህ መሰረትም ምክር ቤቱ የወይዘሮ ሌሊሴ ደሳለኝ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት ፕሬዝዳንት ኾነው እንዲሾሙ በአብላጫ ድምጽ አጽድቋል። ወይዘሮ ዘሃራ ኡመርን ደግሞ የፌዴራል ከፍተኛ ፍርድ ቤት […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply