
የ60 ዓመቱ ባለጸጋ አዳኒ በአሁኑ ወቅትም ከኤሎን መስክ እና ከጄፍ ቤዞስ ቀጥሎ ሦስተኛው የዓለማችን ቱጃር ነው። ወደቦች፣ የኃይል ማመንጫ ኩባንያዎችን ጨምሮ በገበያ ካፒታላይዜሽን ላይ የሚሰሩ ትልልቅ ኩባንያዎች ያሉት አዳኒ በስሩ 23 ሺህ ሠራተኞችን ያስተዳድራል። አንጡራ ሃብቱም 137.6 ቢሊዮን ዶላር ይገመታል። ከሰሞኑ ባለጸጋው የሚዲያዎች መነገጋገሪያ ሆኗል።
Source: Link to the Post