ወደ መቀሌ ሊበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ ምን አጋጠመው?

ወደ መቀሌ ሊበር የነበረው የኢትዮጵያ አየር መንገድ አውሮፕላን በተሽከርካሪ ጎማ ምክንያት ተንሸራቶ ከመንገድ መውጣቱ ተነገረ፡፡

ባለቤትነቱ የኢትዮጵያ አየር መንገድ የሆነው አውሮፕላን በጎማ የተነሳ ከአውሮፕላን ማረፊያው ተንሸራቶ መውጣቱ የተነገር ሲሆን የከፋ አደጋ አላጋጠመውም ተብሏል፡፡

በአውሮፕላኑ የነበሩ ሁሉም ተሳፋሪዎች ምንም አይነት አደጋ እንዳልደረሰባቸውም ታውቋል፡፡(ካፒታል)

ጥር 09 ቀን 2016 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply