ወደ ሰሜን አሜሪካ የሥራ ጉዞ ያደረገው የአማራ ክልል ከፍተኛ መሪዎች የልዑክ ቡድን በዋሽንግተን ዲሲ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ አምባሳደሮች እና ዲፕሎማቶች ጋር ምክክር አደረገ።

ባሕር ዳር: ሚያዝያ 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ልዑኩ በተለያዩ የአሜሪካን ግዛቶች በመዘዋወር ከኢትዮጵያዊያን እና ትውልደ ኢትዮጵያዊያን፣ ከልዩ ልዩ ካምፓኒዎች፣ ከዩኒቨርስቲዎች እንዲሁም ከተለያዩ ተቋማትና አካላት ጋር ውይይት እና ምክክር አድርጓል። በዋሽንግተን ዲሲ ከኢትዮጵያ ኤምባሲ ጋር የተደረገው ውይይት ደግሞ መንግሥትና ኤምባሲው ማከናወን ስለሚገባቸው የቀጣይ ሥራዎች ላይ ያተኮረ እንደሆነ ተገልጿል። በአሜሪካ የኢትዮጵያ ኢምባሲ ባለ ሙሉ ስልጣን አምባሳደር ዶክተር ኢንጅነር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply