ወደ ሱዳን የሚሸሹ ስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ነው ተባለ – BBC News አማርኛ

ወደ ሱዳን የሚሸሹ ስደተኞች ቁጥር በከፍተኛ ፍጥነት እየጨመረ ነው ተባለ – BBC News አማርኛ

https://ichef.bbci.co.uk/news/1024/branded_amharic/89D7/production/_115378253_a3ae2b76-8b62-4793-89f3-55eef8455a66.png

በፌደራል መንግሥት እና ትግራይ ኃይሎች መካከል የሚደረገውን ጦርነት በመሸሽ ወደ ሱዳን እየገቡ ያሉ ሰዎች ቁጥር እየጨመረ መምጣቱን የሱዳን የሰደተኞች ኮሚሽን አስታወቀ። የተመድ የኢትዮጵያ ተወካይ እና የሰብዓዊ እርዳታ አስተባባሪ ካትሪን ሶርዚ (ዶ/ር) ለቢቢሲ እንደተናገሩት ድርጅቱ በግጭት ቀጠና የቴሌኮም አገልግሎቶች መቋረጣቸው እና መንገዶች ዝግ መሆናቸው የሰብዓዊ እርዳታ ለማደረግ በሚያደርገው ጥረት ላይ እንቅፋት እንደሆነበት ገልፀዋል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply