ወደ ትግራይ ክልል ከሃምሌ ወር ጀምሮ እስካሁን ድርስ ከ1 ነጥብ 87 ቢሊዮን በላይ ብር መላኩ ተገለጸ

ሰኞ ግንቦት 22 ቀን 2014 (አዲስ ማለዳ) ወደ ትግራይ ክልል ከሃምሌ ወር ጀምሮ እስካሁን ድርስ ከ1 ነጥብ 87 ቢሊዮን በላይ ብር መላኩን የኢትዮጵያ አደጋ ስጋት ሥራ አመራር ኮሚሽን አስታወቀ። የኮሚሽኑ የኮሚኒኬሽን ዳይሬክተር ደበበ ዘውዴ በተለይ ለብስራት ሬዲዮ እንደተናገሩት፤ ሰሜን ኢትዮጵያ…

The post ወደ ትግራይ ክልል ከሃምሌ ወር ጀምሮ እስካሁን ድርስ ከ1 ነጥብ 87 ቢሊዮን በላይ ብር መላኩ ተገለጸ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply