ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ የጫኑ 30 ተሽከርካሪዎች ለመጓዝ ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ

ዕረቡ ሚያዚያ 12 (አዲስ ማለዳ) የዓለም ምግብ ፕሮግራም የሰብአዊ ድጋፍ የጫኑ 30 ከባድ ተሽከርካሪዎች ወደ ትግራይ ለመጓዝ ዝግጁ መሆናቸውን አስታወቀ። የዓለም የምግብ ፕሮግራም በኢትዮጵያ የኮሙኒኬሽን ኃላፊ ክሌር ኔቪል እንደገለጹት፤ ለአስቸኳይ ጊዜ እርዳታ የሚያስፈልጉ አቅርቦቶችና አልሚ ምግቦችን የያዙ 30 ተሽከርካሪዎች ወደ…

The post ወደ ትግራይ ክልል የሰብአዊ ድጋፍ የጫኑ 30 ተሽከርካሪዎች ለመጓዝ ዝግጁ መሆናቸው ተገለጸ first appeared on Addis Maleda.

Source: Link to the Post

Leave a Reply