”ወደ ኢንቨስትመንት የሚገቡ ባለሀብቶች በፍጥነት እና በጥራት ወደ ሥራ መግባት አለባቸው” ግርማ የሺጥላ

ደሴ:መጋቢት 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ወደ ኢንቨስትመንት የሚገቡ ባለሀብቶች በፍጥነት እና በጥራት ወደ ሥራ መግባት እንዳለባቸው በብልጽግና ፓርቲ የአማራ ክልል ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት ኀላፊ ግርማ የሺጥላ ገልጸዋል። በደቡብ ወሎ ዞን በሀርቡ ከተማ አሥተዳደር አዲስ መንደር ሁለገብ ኢንዱስትሪ ፓርክ 2 ነጥብ 6 ቢሊዮን ብር ካፒታል ላስመዘገቡ 46 ባለሀብቶች የቦታ የርክክብ ሥነ ሥርዓት ተካሂዷል። በፕሮግራሙ ላይ የተገኙት በብልጽግና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply