ወደ ውጪ ከተላኩ የኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ወደ 40 ሚሊዮን ዶላር የሚጠጋ ገቢ ተገኘ

በተጠናቀቀው በጀት አመት ቁጥራቸው ከ20 በላይ የሆኑ ድርጅቶች ወደ ውጭ አገራት ከላኳቸው የኤሌክትሪካልና ኤሌክትሮኒክስ ምርቶች ከ40 ሚሊዮን ዶላር በላይ ገቢ መገኘቱን የብረታ ብረት ኢንዱስትሪ ልማት ኢንስቲትዩት የኮርፖሬት ኮሙኒኬሽን ዳይሬክተር ፊጤ በቀለ ለአዲስ ማለዳ ጋዜጣ ገልጸዋል። ገቢው የተገኘው በበጀት አመቱ 11…

Source: Link to the Post

Leave a Reply