ወደ ጥሎ ማለፍ የገቡ ክለቦች ተለይተው ታውቀዋል!!

ወልድያ: ሰኔ 29/2015 ዓ.ም (አሚኮ) በ15ተኛው የአማራ ክልል እግር ኳስ ውድድር የምድብ ጨዋታዎች ላለፉት 10 ቀናት ሲካሄዱ ቆይቷል። በ9 ምድቦች ተከፍለው ጠንካራ ፉክክር ሲያደርጉ ከነበሩ ክለቦች መካከልም ቀጣዩን ዙር የተቀላቀሉ እና ከምድባቸው ማለፍ ያልቻሉ ክለቦች ተለይተዋል። የምድብ ጨዋታዎቹ መጠናቀቃቸውን ተከትሎ የውድድሩ አዘጋጅና የሥነ-ሥርዓት ኮሚቴ የጥሎ ማለፍ ተጋጣሚ ክለቦችን ድልድል ይፋ አድርጓል። የጥሎ ማለፍ ጨዋታዎቹም ከዛሬ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply