ወጣቱ ትውልድ ለሰላም ቅድሚያ በመስጠት የሀገርን አንድነት ሊያስጠብቅ እንደሚገባ የሰቲት ሁመራ ከተማ ወጣቶች ተናገሩ።

ሁመራ: ጥር 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የወልቃይት ጠገዴ ሰቲት ሁመራ ዞን የሰቲት ሁመራ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ጽሕፈት ቤት “እኔም ለሀገሬ የሰላም ዘብ ነኝ” በሚል መሪ መልዕክት ከከተማዋ ወጣቶች ጋር በወቅታዊ የሰላም ጉዳይ ውይይት አካሂዷል። በተለያዩ የሥራ መስኮች የተሰማሩ ወጣቶች ተገኝተው የአካባቢን ሰላም ስማስጠበቅ እና ወጣቶች የሥራ እድል ተጠቃሚ በሚኾኑባቸው መንገዶች ዙሪያ ሰፊ ውይይት አካሂደዋል። ወጣቶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply