You are currently viewing ወጣት ሄኖክ ሀይሉ ከእስር ተፈቷል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ     የካቲት 24 ቀን 2015 ዓ/ም          አዲስ አበባ ሸዋ የኦህዴድ-ብልፅግና መንግስት የአድዋ በአልን አስመልክቶ የ…

ወጣት ሄኖክ ሀይሉ ከእስር ተፈቷል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 24 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ የኦህዴድ-ብልፅግና መንግስት የአድዋ በአልን አስመልክቶ የ…

ወጣት ሄኖክ ሀይሉ ከእስር ተፈቷል። አማራ ሚዲያ ማዕከል/አሚማ የካቲት 24 ቀን 2015 ዓ/ም አዲስ አበባ ሸዋ የኦህዴድ-ብልፅግና መንግስት የአድዋ በአልን አስመልክቶ የአዲስ አበባ ወጣት ላይ ህገወጥ አፈሳ ሲያደርግ ቆይቷል። በዚህ አፈሳ ምክንያት በፖሊስ ታግቶ የቆየው የባልደራስ ለእውነተኛ ዲሞክራሲ ፓርቲ አባል እና ንቁ ተሳታፊው ሄኖክ ሀይሉ የካቲት 24/2015 ከእገታው ተለቋል ያለው ባልደራስ ነው።

Source: Link to the Post

Leave a Reply