ወጣት ሳሙኤል አውቀን በመግደል የተጠረጠሩ ሶስት(3) የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ሰራተኞች ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተባለ።     (አሻራ  ታህሳስ 25፣ 2013 ዓ.ም) ወጣት ሳሙኤ…

ወጣት ሳሙኤል አውቀን በመግደል የተጠረጠሩ ሶስት(3) የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ሰራተኞች ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተባለ። (አሻራ ታህሳስ 25፣ 2013 ዓ.ም) ወጣት ሳሙኤ…

ወጣት ሳሙኤል አውቀን በመግደል የተጠረጠሩ ሶስት(3) የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ሰራተኞች ነገ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ ተባለ። (አሻራ ታህሳስ 25፣ 2013 ዓ.ም) ወጣት ሳሙኤል አወቀን በመግደል የተጠረጠሩ የቀድሞው የብሔራዊ መረጃና ደህንነት ሰራተኛ የሆነው አቶ ነጋ ኑሩ እና ሁለት ተባባሪዎቹ ነገ ማለትም ታህሳስ 26/2013 ዓ•ም ባህርዳር ከፍተኛ ፍርድ ቤት ይቀርባሉ። ተጠርጣሪዎቹ በቁጥጥር ስር ከዋሉ ጀምሮ በባህርዳር ሰባታሚት ማረሚያ ቤት የሚገኙ ሲሆንበነገው እለትም በተጠርጣሪዎች ላይ ምስክር እንደሚሰማ ለማወቅ ችለናል። በነገው እለት ከጠዋቱ 3:30 ሰዓት ጀምሮ የምስክርነት ቃል የሚሰማ ሲሆን የወጣት ሳሙኤል አወቀ ቤተሰቦች እና የትግል ጓዶቹ በቦታው በመገኘት የፍርድቤቱን ሂደት ለመከታተል ይገኛሉ ተብሎ ይጠበቃል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply