You are currently viewing ወጣት ግርማ አየለ በቴሌግራም እና በፌስቡክ አካውንትህ ጠ/ሚ አብይ አህመድ እና ጣሂር ሙሀመድን የተመለከተ ፅሁፍ አጋርተሀል በሚል ተከሰሰ የአማራ ሚዲያ ማእከል ግንቦት 3 2015 አ/ም  አ…

ወጣት ግርማ አየለ በቴሌግራም እና በፌስቡክ አካውንትህ ጠ/ሚ አብይ አህመድ እና ጣሂር ሙሀመድን የተመለከተ ፅሁፍ አጋርተሀል በሚል ተከሰሰ የአማራ ሚዲያ ማእከል ግንቦት 3 2015 አ/ም አ…

ወጣት ግርማ አየለ በቴሌግራም እና በፌስቡክ አካውንትህ ጠ/ሚ አብይ አህመድ እና ጣሂር ሙሀመድን የተመለከተ ፅሁፍ አጋርተሀል በሚል ተከሰሰ የአማራ ሚዲያ ማእከል ግንቦት 3 2015 አ/ም አዲስ አበባ ኢትዮጵያ ወጣት ግርማ አየለ በቴሌግራም እና በፌስቡክ አካውንትህ ጠ/ሚ አብይ አህመድ እና ጣሂር ሙሀመድን የተመለከተ ፅሁፍ ፖስት አድርገሀል በሚል በአማራ ክልል ጠቅላይ ፍርድ ቤት ክስ ተመሰረተበት። ግርማ “ጠ/ሚ አብይ አህመድ ከሌሎች አሸባሪዎች ለየት የሚያደርገው ከቤተመንግስት ተቀምጦ ትእዛዝ መስጠቱ እና ዘር ተኮር ፍጅት ማስፈፀሙ ነው በሚል ፎቶው ዘቅዝቆ ፖስት አድርጎ ለ34 ሰው አሳይቷል “ በሚል በብልፅግና ፍርድ ቤት ተወንጅሏል። በተጨማሪም ጣሂር መሀመድን “አማራ ልጆቹን ገብሮ ያመጣውን ለውጥ ቢሰጥህ በምስር ወጥ ሽጠሀል ብለህ ጽፈሀል “ በሚል ተጨማሪ ክስ ቀርቦበታል። ለዚህም ጣሂር መሀመድ እንደ አንደኛ ምስክር መቅረቡን ለማወቅ ተችሏል።

Source: Link to the Post

Leave a Reply