ወጣቶችን አብቅቶ ወደ ሥራ ማሰማራት ተጠናክሮ እንደሚቀጥል ሥራ እና ሥልጠና ቢሮ አስታወቀ።

ባሕር ዳር: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ)የሙያ እና ቴክኒክ ኮሌጆች ወጣቶችን በዕውቀት፣ በክህሎት እና በአመለካከት አንጸው ሥራ ፈጣሪ በማድረግ ብቁ ዜጋ የማፍራት ኀላፊነት አለባቸው ተብሏል። ባሕር ዳር ፖሊ ቴክኒክ ኮሌጅም ወጣቶችን እየተቀበለ በተለያዩ የሙያ ዘርፎች እያሠለጠነ ይገኛል። ከማሠልጠን በተጨማሪም የስብዕና ግንባታ እና የሥራ ዕድል ፈጠራ አማራጮችን በመጠቀም ወደ ሥራ እንዲሰማሩ እያደረገ ነው። ሰላማዊት አቦ ከባሕር ዳር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply