“ወጣቶችን ከአደንዛዥ እና አሉታዊ መጤ ልማዶች ለመጠበቅ ንቅናቄዎችን በማዘጋጀት እየሠራን ነው” ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር)

አዲስ አበባ: ግንቦት 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶችን ከአደንዛዥ እና አሉታዊ መጤ ልማዶች ለመጠበቅ ንቅናቄዎችን በማዘጋጀት እየሠሩ መኾኑን ኤርጎጌ ተስፋዬ (ዶ.ር) ገልጸዋል፡፡ የሴቶች እና ማኅበራዊ ጉዳይ ሚኒስቴር የፀረ-አደንዛዥ እፆች እና አሉታዊ መጤ ልማዶች በታዳጊዎች እና በወጣቶች ሰብዕና ላይ የሚያሳድረውን ተጽዕኖ በመከላከል ሰብዕናቸውን ለመገንባት የሚረዳ “ከሚያዚያ እስከ ሚያዚያ” በሚል የተዘጋጀው ንቅናቄ የደረሰበት ደረጃ እና በቀጣይ የሚሠራባቸው እቅዶች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply