“ወጣቶች ለኢትዮጵያ ሁለንተናዊ ብልጽግና መሠረት መኾን አለባቸው” ዶክተር ጋሻው አወቀ የአማራ ክልል ብልጽግና ፓርቲ ቅርንጫፍ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ።

ባሕር ዳር:መጋቢት 04/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ከሁሉም የሀገሪቱ ክፍሎች የተውጣጡ የብልጽግና ፓርቲ ወጣቶች ሊግ ማዕከላዊ ኮሚቴ አባላት የአቅም ግንባታ ሥልጠና በባሕር ዳር ከተማ ተጀምሯ። በሥልጠናው የመክፈቻ ንግግር ያደረጉት በአማራ ክልል የብልጽግና ፓርቲ ጽሕፈት ቤት የአደረጃጀት ዘርፍ ኀላፊ ዶክተር ጋሻው አወቀ እንዳሉት በወጣቱ አቅም የኢትዮጵያን ሁለንተናዊ ብልጽግና ለማሳካት የሚጠይቅ ወቅታዊ ኹኔታ ላይ ነው የምንገኘው። ሥልጠናው የሕዝብ ለሕዝብ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply