ወጣቶች ምክንያታዊ በመኾን የሀገር ሰላም እንዲጠበቅ የበኩላቸውን መወጣት አለባቸው።

ደሴ: የካቲት 14/2016 ዓ.ም (አሚኮ) “ዓድዋን ለዘላቂ ሰላም እና ለጠንካራ ሀገረ መንግሥት ግንባታ” በሚል መሪ ሃሳብ የወጣቶች ኮንፈረንስ በደሴ ከተማ ተካሂዷል፡፡ በደሴ ከተማ ከሁሉም ክፍለ ከተሞች የተውጣጡ ወጣቶች በተሳተፉበት ኮንፈረንስ 128ኛው የዓድዋ ድል በዓል ታስቧል፡፡ ለጥቁር ሕዝብ የድል ጮራ የፈነጠቀው የዓድዋ ድል ኢትዮጵያውያን በአንድነት፣ በመተባበበር እና በአልበገር ባይነት መንፈስ የተዋደቁበት እንደነበርም ተወስቷል፡፡ ዓድዋ ሲነሳ አልሸነፍ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply