ወጣቶች በሀገራዊ ምክክሩ ሚናቸውን እንዲወጡ ጥሪ ቀረበ።

ባሕር ዳር: ሐምሌ 2/2016 ዓ.ም (አሚኮ) የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ያዘጋጀው የወጣቶች የውይይት መድረክ በአዲስ አበባ እየተካሄደ ነው። የኢትዮጵያ ሀገራዊ ምክክር ኮሚሽን ዋና ኮሚሽነር ፕሮፌሰር መሥፍን አርአያ ባስተላለፉት መልዕክት ወጣቶች የመነጋገር እና የመደማመጥ ባሕልን በማጎልበት በሀገራዊ ምክክሩ ሚናቸውን እንዲወጡ አሳስበዋል፡፡ ለሰላም እና ለተረጋጋ የሀገረ መንግሥት ግንባታ የወጣቶች ሚና ከፍተኛ መኾኑንም አክለዋል፡፡ በመድረኩ በትውልድ መካከል መኖር […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply