ወጣቶች ኢትዮጵያን ለመበተን የሚሠሩ ኃይሎችን አጀንዳ ተቀባይ ከመኾን ሊጠነቀቁ እንደሚገባ ተገለጸ።

ባሕር ዳር: የካቲት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ወጣቶች ኢትዮጵያን ለመበተን የሚሠሩ ኃይሎችን አጀንዳ ተቀባይ ከመኾን በመጠንቀቅ ለአንድነት ሊቆሙ እንደሚገባ ተጠይቋል። በአማራ ክልል ከታወጀው አስቸኳይ ጊዜ አዋጅ ጋር በተያያዘ በተለያዩ ምክንያቶች ተጠርጥረው የተሐድሶ ሥልጠና ሲወስዱ የቆዩ ወጣቶች ሥልጠናቸውን አጠናቅቀዋል። በማጠናቀቂያ መርሐ ግብሩ ላይ የተገኙት የሰሜን ምዕራብ እዝ ጠቅላይ መምሪያ የባሕር ዳር እና አካባቢው ኮማንድ ፖስት ተወካይ ኮሎኔል […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply