ወጣቷ የህግ ጠበቃና ሎቢሲት

https://gdb.voanews.com/BA9F9602-ED00-4703-A515-7AB9A0EE9725_cx0_cy26_cw0_w800_h450.png

ወ/ት ማህሌት መኮንን እዚህ ዩናይትድ ስቴትስ ዋሽንግተን ዲሲ ውስጥ በሚገኘው ዊልያምስ ኤንድ ጆንሰን የህግ ተቋም ውስጥ ሎቢስትና የህግ ጠበቃ ናት፡፡

በሙያዋ የመንግሥትና የግል ተቋማትን የፋይናንስ አገልግሎት፣ የሳይበር ደህንነትና የምርጫ ፋይናንስ ህጎችን አስመልከቶ የምክርና የጥብቅና አገልግሎት በመስጠት ትሰራለች፡፡

ቀደም ሲል በፌደራል የመንግሥት መ/ቤትና የግል ተቋማት ውስጥ አገልግላለች፡፡ ስለ ሙያዋና የስኬት ታሪክዋ የዛሬው የኢትዮጵያውን በአሜሪካ እንግዳችን አድርገናታል፡፡ 

ቀሪውን ከተያያዘው የድምጽ ፋይድ ያድምጡ፡፡

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply