ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሪሚ ማሬሾ ጋር ተወያዩ

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሪሚ ማሬሾ ጋር ተወያዩ

አዲስ አበባ ፣ታህሳስ 22 ፣ 2013 (ኤፍ.ቢ.ሲ) የአዲስ አበባ ከተማ አስተዳደር ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሪሚ ማሬሾ ጋር ተወያዩ፡፡
ምክትል ከንቲባዋ በአዲስ አበባ እና በፈረንሳይ ተቋራጮች በሚሰሩ ፕሮጀችቶች አፈጻጸም ዙሪያ መወያየታቸውን በፌስ ቡክ ገጻቸው አስፍረዋል፡፡
ከዚህ ባለፈም የቆየውን የሁለትዮሽ የትብብር እና የወዳጅነት ግንኙነት አጠናክሮ ማስቀጠል በሚቻልበት አግባብ ላይም ተወያይተዋል፡፡
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በኢትዮጵያ ከፈረንሳይ አምባሳደር ሪሚ ማሬሾ ጋር ተወያዩ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply