ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የገና በዓል ማክበሪያ ስጦታ አበረከቱ

ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የገና በዓል ማክበሪያ ስጦታ አበረከቱ

አዲስ አበባ፣ ታህሳስ 25፣ 2013(ኤፍ.ቢ.ሲ) ምክትል ከንቲባ ወይዘሮ አዳነች አቤቤ በንፋስ ስልክ ላፍቶ ክፍለ ከተማ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ 40 እማዎራዎች እና አባወራዎች የገና በዓል ማክበሪያ የበግ፣ የዘይት እና የዱቄት ስጦታ አበርክተዋል።
“አንድ ሰው ለአንድ ቤተሰብ” በሚል በአዲስ አበባ ከተማ መጪውን የገና በዓል ምክንያት በማድረግ ለ50 ሺህ አረጋዊያንና አቅመ ደካሞች ድጋፍ ለማድረግ በጎ ፈቃደኛ ወጣቶች የማስተባበር ስራ እየተከናወነ እንደሚገኝ ከከተማ አስተዳደሩ ፕሬስ ሴክሬተሪያት ጽህፈት ቤት ያገኘነው መረጃ ያመላክታል።
ከፌስቡክ ገፃችን በተጨማሪ ወቅታዊ፣ ትኩስ እና የተሟሉ መረጃዎችን ለማግኘት፡-
የፋና ድረ ገጽ https://www.fanabc.com/ ይጎብኙ፤
ተንቀሳቃሽ ምስሎችን ለማግኘት የፋና ቴሌቪዥን የዩቲዩብ ቻናል https://www.youtube.com/c/fanabroadcastingcorporate/ ሰብስክራይብ ያድርጉ
ፈጣን መረጃዎችን ለማግኘት ትክክለኛውን የፋና ቴሌግራም ቻናል https://t.me/fanatelevision ይቀላቀሉ
ከዚህ በተጨማሪም በትዊተር ገጻችን https://twitter.com/fanatelevision ይወዳጁን
ዘወትር ከእኛ ጋር ስላሉ እናመሰግናለን!

The post ወ/ሮ አዳነች አቤቤ በዝቅተኛ የኑሮ ደረጃ ለሚገኙ የህብረተሰብ ክፍሎች የገና በዓል ማክበሪያ ስጦታ አበረከቱ appeared first on Welcome to Fana Broadcasting Corporate S.C.

Source: Link to the Post

Leave a Reply