ወ/ሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ ሰጡ
ከተፈላጊ የህወሓት ቡድን አባላት አንዷ የሆኑት ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም ለመንግስት እጅ መስጠታቸውን አስታወቁ።
ወይዘሮ ኬሪያ ኢብራሂም የህውሓት ከፍተኛ አመራርና በመንግስት ከፍተኛ ሃላፊነት የነበራቸው እንዲሁም በፌዴሬሽን ምክር ቤት አፈ ጉባኤነት አገልግለዋል።
Source: Link to the Post