ዋትስአፕ አገልግሎቱ ተቋርጧል

የዋትስአፕ የመልእክት መላላኪያ መተግበሪያ በኢትዮጵያ እና በመላው አለም ባልታወቀ ምክንያት ለሚገኙ ተጠቃሚዎች መቋረጡ ተነግሯል፡፡

ቢቢሲ እንዳለዉ የመተግበሪያው ተጠቃሚዎች ጉዳዩን ለባለቤት ኩባንያው ሜታ ሪፖርት በማድረግ ላይ ይገኛሉ፡፡

ዋትስአፕ በዓለም ዙሪያ ወደ ሁለት ቢሊዮን የሚጠጉ ተጠቃሚዎች አሉት፡፡ጥቅምት 15 ቀን 2015 ዓ.ም

Facebooktwitterredditpinterestlinkedinmail

Source: Link to the Post

Leave a Reply