ዋግ ኽምራን ከሴፍትኔት ተጠቃሚነት ለማላቀቅ በኢንቨስትመንቱ ዘርፍ ላይ መሥራት እንደሚገባ የአማራ ክልል ሲቪል ሰርቪስ ኮሚሽን አማካሪ ተፈራ ካሳ ገለጹ፡፡

ባሕር ዳር: መጋቢት 28/2016 ዓ.ም (አሚኮ)“ኢትዮጵያ ታምርት እኛም ሰላሟን እንጠብቅ” በሚል መሪ መልዕክት በዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ኢንቨስትመንት መምሪያ እና በሰቆጣ ከተማ ኢንቨስትመንት ጽሕፈት ቤት አስተባባሪነት ከባለድርሻ አካላት ጋር የኢንቨስትመንት ንቅናቄ መድረክ እየተካሄደ ነው። የዋግ ኽምራ ብሔረሰብ አሥተዳደር ምክትል አሥተዳዳሪ እና የኢንቨስትመንት መምሪያ ኀላፊ ሹመት ጥላሁን ዋግ ኽምራ ዓመቱን ሙሉ የሚፈስሱ ወንዞች ባለቤት እንደኾነ ተናግረዋል፡፡ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply