“ውስን የኾነውን የበጀት ሀብት ይበልጥ ጥቅም በሚሠጡ ተግባራት ላይ በማዋል የማኅበረሰቡን ተጠቃሚነት ማረጋገጥ ይገባል” የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ

ባሕርዳር : ግንቦት 08/2015 ዓ.ም (አሚኮ) ቢሮው የዓመቱን በጀት በአግባቡ እየተጠቀመበት እንደኾነ አስታውቋል፡፡ የአማራ ክልል ገንዘብ ቢሮ የበጀት ዝግጅት እና አሥተዳዳር ዳይሬክተር ሙሉሰው አይቸው የአማራ ክልል ምክር ቤት ለበጀት ዓመቱ ያቀደውን 95 ነጥብ 3 ቢሊዮን ብር በአግባቡ ሥራ ላይ እንዲውል አስፈላጊው ክትትል እና ቁጥጥር እየተደረገ እንደሚገኝ ተናግረዋል፡፡ በጀቱ ለሦስቱ የአሥተዳዳር እርከኖች የሚከፋፈል ሲኾን እንደ ድርሻቸው […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply