“ውስጣዊ አንድነትን በማጠናከር የሰላም እና የልማት ሥራዎችን በቁርጠኝነት መሥራት ይገባል” ደሳለኝ ጣሰው

ባሕር ዳር: ግንቦት 23/2016 ዓ.ም (አሚኮ) በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች አሥተባባሪ እና የአማራ ክልል ሰላም እና ጸጥታ ቢሮ ኀላፊ ደሳለኝ ጣሰው፣ የክልል፣ የዞን እና የወረዳ መሪዎች በተገኙበት በቀጣይ 100 ቀናት በሚከናወኑ የፖለቲካ፣ የልማት፣ የሰላም እና የመልካም አሥተዳደር ሥራዎች ላይ በጎንደር ከተማ የምክክር መድረክ እየተካሄደ ነው። በመድረኩ የተገኙት በምክትል ርእሰ መሥተዳድር ማዕረግ የአሥተዳደር ጉዳዮች […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply