ውሸት የተጠናወተውና ከሕዝብ የተጣላ መንግስት !

#ግርማካሳ ሕወሃቶች አስር ሺህ ገደልን ፣ ማረክን ወዘተ እያሉ ነው፡፡ ያው ሕወሃት ዜናዎች በመቶ እጥፍ ማጋነን የለመዱ በመሆናቸው ብዙ አያስደንቅም፡፡ 95% ያሉት ዉሸት ነው የሚል ግምት ነው ያለኝ፡፡ ነገር ግን ቢያጋንኑም 5% የሚሉትን ትንሽ እውነት እንዳለበት ግን የሚታወቅ ነው፡፡ አፍነው ወስደው የማረኳቸው ወታደሮች ይኖራሉ፡፡ አንድ ቪዲዮ አይቻለሁ “ከቦንጋ ነው የመጣሁት ፣ ስድስት ወር ነው የሰለጠንኩት” ያለች ወታደር ልብስ የለበሰች ወጣት ስትናገር፤፡ በኔ እይታ የአብይ መንግስት ትግራይ ስላለው ነገር ሕዝቡን እየዋሸ ያለ ነው የሚመስለኝ፡፡ አንደኛ በዚያ …

Source: Link to the Post

Leave a Reply