“ውሻን በወቅቱ በማስከተብ ውሻን የሚያሳብድ በሽታን መከላከል ይገባል” የአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት

ባሕር ዳር: መስከረም 19/2016 ዓ.ም (አሚኮ) ውሻን የሚያሳብድ በሽታ ራቢስ በተባለ ቫይረስ የሚመጣ ገዳይ በሽታ ነው። በሽታው የሚከሰተው በቫይረሱ በተጠቃ ውሻ ንክሻ እና ከውሾች አፍ በሚወጣ ምራቅ መሰል ፈሳሽ ንክኪ አማካኝነት ነው። በአማራ ክልል ኅብረተሰብ ጤና ኢንስቲትዩት የኅብረተሰብ ጤና አደጋዎች ምላሽ ሰጭ ባለሙያ አቶ ኃይሉ አያሌው ውሻን የሚያሳብድ በሽታ በየትኛውም ጊዜ ሊከሰት የሚችል የኅብረተሰብ ጤና […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply