ውኃ አዘል መሬቶችን ከጉዳት ለመከላከል ፖሊሲ እና አዋጅ ሊወጣ መኾኑን የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ገለጸ፡፡

ባሕር ዳር: ግንቦት 02/2016 ዓ.ም (አሚኮ)በኢትዮጵያ ለውኃ አዘል መሬቶች ተገቢውን ጥበቃ ማድረግ የሚያስችል ፖሊሲ እና አዋጅ እያዘጋጀ መኾኑን የኢትዮጵያ አካባቢ ጥበቃ ባለሥልጣን ገልጿል። በኢትዮጵያ ውኃ አዘል መሬቶች በእርሻ ሥራ፣ በግጦሽ እና ሌሎች ተግባራት ምክንያት ችግር ውስጥ እየገቡ እንደኾኑ የዘርፉ ተመራማሪዎች ይናገራሉ። የውኃ አዘል መሬቶች ለአካባቢ ሥነ-ምሕዳር እና ለተፈጥሮ ሚዛን መጠበቅ አይተኬ ሚና እንዳላቸው ይወሳል። የዘርፉ […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply