ውድቀትን እንዴት እንለፈው

ሁሉም ሰው ፍጻሜ እንዳለው ሁሉ ጅማሬም አለው፡፤ በተለይም ደግሞፍጻሜ ብዙ ግዜ አንዴ የሚከሰት ሲሆን ጅማሬ በውስጡ ብዘሁ እድሎችን የያዘና በየግዜው ሊከሰት የሚችል ነው፡፡ ለዚህም ነው ውድቀት ሲያጋጥመን ደጋግመን መነሳትን ምርጫ ማድረግ ያለብን፡፡ የህይወት ጉዞዋችን በጠነከረ ቁጥር መጠን እኛም በዛው ልክ እንበርታ ይለናል የዛሬው አሐዱ ንቃታችን።

አዘጋጅ፡ ክብሮም ወርቁ

ቀን 28/04/2013

አሐዱ ንቃት

Source: Link to the Post

Leave a Reply