“ውድ ተመራቂዎቻችን ባገኛችሁት እውቀት ሕዝባችሁንና የጋራ ቤታችሁን ኢትዮጵያን እንድታገለግሉ፣ እንድትጠብቁም አደራ እላለሁ” ዶክተር ታምሬ ዘውዴ

ባሕር ዳር: ሐምሌ 15/2015 ዓ.ም (አሚኮ) የመቅደላ አምባ ዩኒቨርሲቲ በተለያዩ የትምህርት መስኮች ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች እያስመረቀ ነው። የዩኒቨርሲቲው ፕሬዚዳንት ታምሬ ዘውዴ (ዶ.ር) በተማሪዎች ምረቃ ሥነ ሥርዓት ላይ እንዳሉት በዛሬው የምረቃ መርሐ ግብር በተለያዩ የትምህርት መስኮች 521ተማሪዎች ተመርቀዋል። ፕሬዚዳንቱ እንዳሉት ዩኒቨርሲቲው ዛሬ 4ኛ ዙር ያሰለጠናቸውን ተማሪዎች ነው የሚያስመርቀው ። ባለፉት ሦስት ዙሮች ከ2 ሺህ 334 ተማሪዎችን እንዳስመረቀም […]

Source: Link to the Post

Leave a Reply