ውድ ኢትዮጵያውያን! የዛሬው የተመድ ስብሰባ እንደ ”የውሾች ጉባዔ” መወገዝ አለበት! የኢትዮጵያ አምላክ ስብሰባውን ይበትነው!

ዛሬ ታህሳስ 8/2014 ዓም የተባበሩት መንግስታት የሰብዓዊ መብት ካውንስል በኢትዮጵያ የውስጥ ጉዳይ ላይ የሚያደርገው ስብሰባ አደገኛ ስብሰባ ነው።ስብሰባው በግብጽ፣ዶ/ር ቴዎድሮስ እና በባይደን አስተዳደር ውስጥ ባሉ ኢትዮጵያን ለማጥፋት ግንባር በፈጠሩ ሁሉ ጉትጎታ የተሰራ ደባ ነው።ነጥቦቹ  ስብሰባውን የኢትዮጵያ መንግስት የኢትዮጵያን ሉዓላዊነት የሚጻረር መሆኑን ገልጦ መግለጫ አውጥቷል። በገለልተኛነቱ የተመሰከረለት የኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን እንደማይስማማ ገልጧል። የተመድ ሰብዓዊ መብት ካውንስል ከኢትዮጵያ ሰብዓዊ መብት ኮሚሽን ጋር በመሆን በትግራይ ምርመራ አድርገው የዘር ማጥፋት አለመፈጸሙን በአንድ ቀን ማለትም

Source: Link to the Post

Leave a Reply