ውድ የአሥራት ሚዲያ ቤተሰቦች ********** አሥራት በቅርቡ ባወጣው የስራ ማስታወቂያ በጎ ፈቃደኞችን ጨምሮ ከ 600 በላይ የስራ አመልካቾችን ተቀብሏል:: በቅድሚያ የአሥራትን አላማ በ…

ውድ የአሥራት ሚዲያ ቤተሰቦች ********** አሥራት በቅርቡ ባወጣው የስራ ማስታወቂያ በጎ ፈቃደኞችን ጨምሮ ከ 600 በላይ የስራ አመልካቾችን ተቀብሏል:: በቅድሚያ የአሥራትን አላማ በመረዳትና በመደገፍ አስተዋፆ ለማድረግ በከፍተኛ ተነሳሽነት በአለም ዙሪያ ላመለከታችሁ አመልካቾች በሙሉ የአሥራት ቢሮ ከፍ ያለ ምስጋና ያቀርባል:: ብቁ ተወዳዳሪወችን የአሥራት ባለሙያ ለማድረግ እየሰራ መሆኑንም ለማስታወስ ይወዳል:: በህዝባችን ላይ የተደቀኑ ችግሮች ብዙና ውስብስብ እንደመሆናቸው መጠን ድምፅ አልባው ህዝባችን አሁንም ድምፁ እንዲሰማ ለማድረግ አሥራት በቅርቡ ስራወቹን ይቀጥላል:: አሥራት የአማራ ህዝብ ዓይን ነው! እናመሰግናለን!

Source: Link to the Post

Leave a Reply