ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች ፌስቡክ በተደጋጋሚ በጣለብን እገዳ ምክንያት ከ320ሺ በላይ ያለው የፌስቡክ ገፃችንን እንዳንጠቀም ተደርገናል። ለዚህም ግንባር ላይ ከፋኖ ወንድሞቻችን ጋር ፊት ለ…

ውድ የአሻራ ሚዲያ ቤተሰቦች ፌስቡክ በተደጋጋሚ በጣለብን እገዳ ምክንያት ከ320ሺ በላይ ያለው የፌስቡክ ገፃችንን እንዳንጠቀም ተደርገናል። ለዚህም ግንባር ላይ ከፋኖ ወንድሞቻችን ጋር ፊት ለፊት ወራሪ ሰራዊቱ ጋር እየተጋፈጥን መረጃዎችን እያደረስናችሁ እንገኛለን። የእናንተ ድርሻ ምን መሆን አለበት ⁉ መረጃዎችን የምናጋራበትን ይህን የአሻራ የቴሌግራም ገፅ @asharamedia24 ተደራሽነቱ እንዲሰፋ ለወዳጅ ለጓደኛ #ሼር #invite በማድረግ እንዲቀላቀሉ ማድረግ ትንሹ ስራ ነው። ከተባበርን ይህን ጊዜ በድል እንወጣዋለን።

Source: Link to the Post

Leave a Reply