ውድ የአሻራ ሚዲያ ተከታዮች: በነገው እለት በሰሜን አሜሪካዋ ከተማ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. ኗሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጠሩትን አፋኙን የብልፅግና መራሽ አገዛዝ የሚያወ…

ውድ የአሻራ ሚዲያ ተከታዮች: በነገው እለት በሰሜን አሜሪካዋ ከተማ ዋሽንግተን ዲ.ሲ. ኗሪ የሆኑ ኢትዮጵያውያን እና ትውልደ ኢትዮጵያውያን የጠሩትን አፋኙን የብልፅግና መራሽ አገዛዝ የሚያወግዝውን የተቋውሞ ሰልፍ በስፍራው ሰዓት አቆጣጠር 1:00PM (በኢትዮጵያ ከምሽቱ 2:00) ጀምሮ ከስፍራው በመገኘት በቀጥታ የምናሰራጭ መሆኑን እየገለፅን ከወዲሁ ስርጭቱን ትከታተሉን ዘንድ በትህትና እንጋብዛለን:: #iamfano #Ethiopia #fano #ፋኖ #ኢትዮጵያ

Source: Link to the Post

Leave a Reply