ውጤቱ ተጠናቆ ያልገባው የዩናይትድ ስቴትስ ፕሬዝዳንታዊ ምርጫ እና የመራጮች ድምጽ

https://gdb.voanews.com/09DCFA29-5646-47D6-B79D-AB6508DEDCC2_w800_h450.jpg

በዩናይትድ ስቴትስ ታሪክ “ታይቶ የማይታወቅ” የተባለ መከፋፈል በተሰዋለበት ምርጫአሜሪካውያን በትላንትናው ዕለት ድምፃቸውን ሲሰጡ ውለዋል:: 

ይሁንና “ቁልፍ ናቸው” በተባሉ ግዛቶች ተቆጥሮ ያላለቀው የመራጮች ድምፅ ተጠናቆ ውጤቱ በውል እስኪታወቅ የሁለት ወገን ንግግሩ ቀጥሏል።

የሁለቱን ዕጩዎች መራጮች ድምጾች እንሰማለን።

 

 

Source: Link to the Post

Leave a Reply