ውጭ ጉዳይ ሚኒስትር ብሊንከን አገራቸው አሜሪካ ለእስራኤል ያላት አጋርነት ጥብቅና ጥልቅ እንደሆነ አረጋገጡ። ብሊንከን በጥቂት ቀናት ውስጥ ለ2ኛ ጊዜ ቴል አቪቭ ለጉብኝት ከገቡ በኋላ እንዳሉት ‘’እስራኤል ራሷን የመከላከል እርምጃዋን አሜሪካ በጥብቅ ትደግፋለች።’’
ሐማስ በእስራኤል ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈጸመ ወዲህ ብሊንከን ወደ ቴል አቪቭ አቅንተው ቤንያሚን ናታኒያሁን ሲያገኙ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው።
ሐማስ በእስራኤል ላይ መብረቃዊ ጥቃት ከፈጸመ ወዲህ ብሊንከን ወደ ቴል አቪቭ አቅንተው ቤንያሚን ናታኒያሁን ሲያገኙ ይህ ለሁለተኛ ጊዜ ነው።
Source: Link to the Post