ዎለቭስ ዲዬጎ ኮስታን አስፈረመ፡፡ዎለቭስ የቀድሞውን የቼልሲ አጥቂ ዲዬጎ ኮስታ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በውሰት ውል አስፈረመ፡፡ የ33 ዓመቱ አጥቂ ባሳለፍነው ጥር ከብራዚሉ ክለብ አትሌቲ…

https://cdn4.telegram-cdn.org/file/o_sJsoZtKlScAGuouRdhaf4pIEJHxGHqwAIkypAJ4NPqS8zLtqKqnB_6X3YxqIuIPx3jc6rK_AgjL0hgUBhT7OwDICV2OhQ3ZiLG7p-YthRz6OoNC3b1jE6tVla9wk4kj90Vswokik4TXxaKcRrRdlPYgKsOD0Z-hPLNtXwoPiTZD8OM2UFnTW0XQAfuuwhiTWo8p1wNpx9JSpCmq63VYmy4nwrnTbwzQStjGuSCRGua77i0DvmVuzZgaocHOzh1w-1szUYqzoS4Nu9MDOIP0U2y_6ig_A7ZRVlTehr57JvoFbqkxYqw1K_DoOqZcYd8TTLydMQu6gZPArCQqyv74g.jpg

ዎለቭስ ዲዬጎ ኮስታን አስፈረመ፡፡

ዎለቭስ የቀድሞውን የቼልሲ አጥቂ ዲዬጎ ኮስታ እስከ ውድድር ዘመኑ መጨረሻ በውሰት ውል አስፈረመ፡፡

የ33 ዓመቱ አጥቂ ባሳለፍነው ጥር ከብራዚሉ ክለብ አትሌቲኮ ሚኔይሮ ከተለያየ በኋላ ያለ ክለብ ቆይቷል፡፡

ኮስታ በጉዳት ምክንያት ከሜዳ የራቀው የአዲሱ ፈራሚሳሳ ካላዚች ተተኪ እንዲሆን የህክምና ምርመራውን ያጠናቀቀው ባሳለፍነው ሃሙስ ነበር፡፡
‹‹ የፈረምኩት በተጎዳ ተጫዋች ምትክ እንድሆን መሆኑ በግሌ አያስደስተኝም፡፡
በፍጥነት እንዲያገግም እመኝለታለሁ ›› ብሏል ኮስታ፡፡

‹‹ ዲዬጎ ወደ መልበሻ ክፍል እና ሜዳ አዲስ ነገር ይዞ እንደሚመጣ አምናለሁ ›› በማለት የዎልቭሱ ሊቀመንበር ጄፍ ሺ ስለ አዲሱ ፈራሚያቸው ተናግረዋል፡፡

በአቤል ጀቤሳ

መስከረም 02 ቀን 2015 ዓ.ም

Source: Link to the Post

Leave a Reply