ዐቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ የክስ መዝገብ ላይ ባሰማኋቸው ምስክሮች ብይን ይሰጥልኝ አለ

ሰኞ ታህሳስ 25/2014 (አዲስ ማለዳ) ዐቃቤ ህግ በእነ እስክንድር ነጋ የክስ መዝገብ ላይ ባሰማኋቸው ምስክሮች ብይን ይሰጥልኝ ሲል ፍርድ ቤቱን ጠየቀ። ዐቃቤ ህግ አሉኝ ብሎ በክሱ ላይ ከጠቀሳቸው ምስክሮች ውስጥ 6 ምስክሮን ያሰማ ሲሆን 7ኛ ምስክር በተደጋጋሚ በተሰጠው ተለዋጭ ቀጠሮ…

Source: Link to the Post

Leave a Reply