ዐብይ አህመድ እስካሁን ድረስ ለህዝብ ያሻገረውና የሠጠው ዴሞክራሲ ወይም ሠላም የለም!!! (ዘ ኢኮኖሚስት) ሚሊዮን ዘአማኑኤል

ዘ ኢኮኖሚስት (The Economist  Sep 19th 2020 ADDIS ABABA)

የብሄር ግጭቶችና የመንግሥት የኃይል እርምጃ፣ የኢትዮጵያ ዴሞክራቲክ ሽግግር አደጋ ተጋርጦበታል

ዐብይ አህመድ እስካሁን ድረስ ለህዝብ  የዘራው፣ ያደለውና ያሻገረው ዴሞክራሲ ወይም ሠላም የለም!!!

በ2018 እኤአ ዐብይ አህመድ የኢትዮጵያ ጠቅላይ ሚኒስቴር በሆነበት ጊዜ በፓርላማ ለህዝብ ቃልኪዳን በገባው ንግግር ውስጥ  ‹‹ነፃነት ለህዝብ በመንግሥት የሚቸር ስጦታ አይደለም፡፡ ነፃነት ለእያንዳንዳችን ተፈጥሮ የሰጠችን ስጦታ የምትመነጨው በስው ልጆች ክብር ህይወት ነው፡፡›› የዐብይ የሚደንቅ ንግግር  የቀየረው በሃገሪቱ  ውስጥ ያለውን የሃምሳ አመታት የፖለቲካ ሁኔታ ያለፈውን ፍፁም ሞናርኪ፣ አብዬታዊያን፣ የእርስ በእርስ ጦርነትና አንባገነን አገዛዝ ዘመን ያሳለፈ ሲሆን ስለ ነጻነትና ዴሞክራሲ አልነበረም፡፡ ዶክተር ዐብይ ከሥልጣን ኮርቻ ላይ የተፈናጠጡት በፀረ መንግሥት ተቃዋሚዎች ጀርባ ላይ ነበር፡፡ ዐብይ የፖለቲካ እስረኞችንና ጋዜጠኞችን ፈታ፣ የተቃዋሚ ፓርቲዎች ከስደት ወደ ሃገር ቤት በደህና እንዲገቡና ሽምቅ ተዋጊዎች ትጥቃቸውን እንዲፈቱ አበረታተው ነበር፡፡ ከኤርትራ ጋር እርቅና ሰላም አወረደ፡፡ በዚህ ስራው ባለፈው አመት የኖቤል ሽልማት ተሸለመ፣ የመጀመሪያውን ነፃ ምርጫ በአፍሪካ ሁለተኛ የህዝብ ቁጥር ባላት ሀገር እንደሚያደርግ ቃል ገባ፡፡

ሆኖም አብይ ኢትዮጵያን ሊበታትናት የደረሰውን ጥልቅ የብሔር ስንጥቆች ክፍፍል ስጋት ውስጥ ጥሎታል፣ በዛም  የመንግሥት ሊለውጠው ያልቻለው በደመነፍስ ስሜት የኃይል እርምጃ መውስድና መጨቆን ሆነ፡፡ በዚህ አመት ብቻ 147 አሰቃቂ ግጭቶች ምክንያት በብዙ መቶዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ሞተዋል፣ እንደ የታጣቂዎች የግጭት ቦታ የሁኔታ መረጃ ፕሮጀክት (ማፑን ተመልከቱ) (Armed Conflict Location & Event Data project (see map) በ ጁላይ ወር በአዲስ አበባ አካባቢና በኦሮሚያ ውስጥ አመፅና ነውጥ ተነስቶ ነበር፣  በአርቲስት ሃጫሉ ሁንዴሳ ግድያ ምክንያት ነበር ሃጫሉ እንደ አብይ ከኦሮሞ ብሄር ተወላጅ ነው፡፡ በእለቱ 239 ሰዎች ህይወት አልፎል አንዳንዶቹ  በቡድን ሌሎቹ በደህንነት ኃይል ተገድለዋል፡፡ በሽህዎች የሚቆጠሩ ሰዎች ታስረው ዘብጥያ ወረዱ፣ የኦሮሞ ተቃዋሚ መሪ የሆነውን ጃዎር መሃመደን ጨምሮ የአብይ አህመድ የስልጣን ዋና ተቀናቃኝ በመሆኑ በሽብርና በነውጥ ወንጀል ተከሰዋል፡፡ በኦግስት ወር በሰላማዊ ሰልፍ ጀዋር እንዲፈታ የጠየቁ ሰልፈኞች ውስጥ ብዙ ሰዎች ተገድለዋል፡፡  ይህ ሁኔታ ከመድረሱ በፊት፣ በሃገሪቱ የለመረጋጋት ለብዙ ወራቶች  አንጃቦ ነበር፡፡ የመንግሥት ምርጫውን የማስተላለፍ ውሳኔ በኮቪድ 19 ምክንያት፣ የህገመንግሥት ቀውስ ተፈጠረ፡፡ ተቃዋሚዎች የሰሜን የትግራይ ክልል፣ ህወሓትን የፌዴራል መንግሥቱን ይዞ ሃገሪቱን ለሦስት አሥርት ያስተዳደረና የገዛ፣ ዐብይን ሥልጣን መንበሩን ለማራዘም የወጠነው ተንኮል ነወ በማለት ከሰውት ነበር፡፡

ዐብይና ደጋፊዎቹ ህወሓትንና አማፂ የብሄር ብሄርተኛች  የሽብርና ነውጥ ኃይል እርምጃ አውግዘዋል፡፡ ጠቅላይ ሚንስትሩ ባስጠነቀቁት መሠረት ኢትዮጵያ ወደ ዴሞክራሲ ጉዞ አደጋ ላይ የወደቀው ‹‹የበፊት ጥቅማቸው የቀረባቸው ›› እንዲሁም ‹‹ በኃይልና ሽብር  ሥልጣን ለመያዝ የሚሹ ››  ህብረት የፈጠሩት የህወሓትና ህገወጥ የሆነው ኦነግ ኃይል ናቸው፡፡  ዐብይ ሃሳብ መሠረት የችግሩ ዋና መንስዔ በፌዴሬሽኑ የክልል ብሄርተኞች ከፍተኛ ሥልጣን ከብሄራዊ ማንነት ጠንክሮና በልጦ መገኘቱ እንደሆነ ገልፆል፡፡ እንዲሁም ፈጣን የህግ እርምጃ እንደሚወስድ ተናግሮል፡፡ በሚቀጥለው ወር የፓርላማው ዘመን በህገመንግሥቱ የተሰጠው ዘመን ስለሚያልቅ የመንግስት ስልጣን ዘመኑ ያበቃል፡፡ በዚህም ምክንያት በፌዴራል መንግስቱና በአንዳንዶቹ ዘጠኝ ክልላዊ መንግስቶች እያንዳንዳቸወ ባላቸው የመገንጠል መብት ጭንቀት ተፈጥሮል፡፡ በዚህ ወር ህወሓት ከማዕከላዊው መንግሥት አፈንግጦ ክልላዊ ምርጫ በማድረግ የመጀመሪያውን  የትግራይ የመገንጠል ፍንጭ አሳይቶል፡፡

ሆኖም የዐብይ መንግስት የዴሞክራሲውን ተሃድሶ ወደ ሆላ እንደማይመልስ ገልፆል፡፡ ‹‹አውሮፓ ያልጠና ዴሞክራሲ 1920ዎቹና በ1930ዎቹ  በነበረበት ዘመን ለዴሞክራሲ ዘብ መቆምና መከላከል ከኃይል እርምጃ አራማጆች ሽብርተኞች፣ ዲማጎግ፣ ነውጠኛ ›› በማለት ለኢኮኖሚስት መጋዚን ጥያቄዎች በጽሁፍ መልስ ሠጥተዋል፡፡ በዝምታ ጭካኔን እውቅና መስጠት ‹‹ የወረስነውን መንግሥታዊ ኢንስቲትውሽን ብንሠጥና ብንለቅ፣ ህግ የማስከበር እንቅስቃሴ አደጋ ላይ ይወድቃል ›› በማለት መልሶል፡፡

The Economist

Ethnic tensions and state violence
Ethiopia’s democratic transition is in peril

Abiy Ahmed has so far delivered neither democracy nor peace

Sep 19th 2020 ADDIS ABABA

“Freedom is not a gift doled out to people by a government,” Abiy Ahmed said in his inaugural address as Ethiopia’s prime minister in 2018. “Rather [it is] a gift of nature to everyone that emanates from our human dignity.” His words marked a remarkable turn for a country that over the past five decades had seen an absolute monarchy, revolutions, civil war and authoritarian rule, but not freedom or democracy.

After coming to power on the back of anti-government protests, Abiy freed political prisoners and journalists, welcomed opposition parties back from exile and encouraged rebels to disarm. He made peace with Eritrea, for which he was awarded the Nobel prize last year, and pledged to hold the first free elections in Africa’s second-most-populous country.

Yet Abiy has been unable to patch the deep ethnic fissures that threaten to tear Ethiopia apart, and has not altered the state’s instinct for violence and repression. This year alone at least 147 fatal clashes have left several hundred dead, according to figures compiled by the Armed Conflict Location & Event Data project (see map). In July riots took place across Addis Ababa, the capital, and the Oromia region, after the assassination of Hachalu Hundessa, a musician and activist from Abiy’s own Oromo ethnic group. By one count 239 people were killed, some by mobs, others by security forces. Thousands have since been arrested, including Jawar Mohammed, an Oromo opposition leader considered Abiy’s main rival, who is accused of inciting violence. In August protests calling for his release resulted in yet more deaths.

Tensions had been building for months before the latest unrest. The government’s decision to postpone elections because of covid-19 spurred talk of a constitutional crisis. Opponents including the Tigrayan People’s Liberation Front (tplf), which runs the northern region of Tigray and dominated the federal government for nearly three decades, accused Abiy of trying to extend his time in office.

Abiy and his allies, in turn, blame the tplf and militant ethnic nationalists for inciting violence. In an opinion piece published online by The Economist this week (see article), the prime minister warns that Ethiopia’s journey to democracy risks being derailed by those “who are accustomed to undue past privileges” and those trying “to assume power through violence”, allusions to both the tplf and parts of the previously outlawed Oromo Liberation Front (olf).

Abiy’s comments are his most explicit admission yet of the difficulties of holding together a fractious federation in which ethnicity is arguably more powerful than national identity. Moreover, he is trying to do so with fast-dissipating legitimacy. Next month the constitutional term limit of this parliament and government will expire. This is adding to tension between the federal government and some of the nine ethnically constituted states, each of which has the right to secede. This month the tplf defied the centre and held regional elections, which some saw as a first step towards Tigray breaking away.

Yet Abiy insists that his government’s actions do not mark a reversal of its democratic reforms. “What we learn from the fledgling democracies of Europe of the 1920s and 1930s is that democracy has to be defended from violent demagogues and mobs,” he told The Economist in a written response to questions. Tacitly acknowledging brutality, he says, “Given the institutions we have inherited, we realise that law-enforcement activities entail a risk

 

Leave a Reply